ፍቅር እስከ ጀነት (𝑹𝙖𝙢𝙖𝙨)

ፍቅር እስከ ጀነት (𝑹𝙖𝙢𝙖𝙨)

ሀላሌ ነሺ አሉ !!

ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ
ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ
ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ
ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ
ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡

📝 ወንድማችሁ ራማስ ኢብኑ በድሩ 🍃

ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot

19.4K subscribers

የቅርብ ጊዜ የቴሌግራም ቻናሎች እና ቡድኖች